ትረካ - ደስ ወደሚል ቦታ መሄዴ ነው | ኤልያስ መልካ | የከተማዉ መናኝ | #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #tireka #eliasmelka
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
View ChannelAbout
የተመረጡ የአማርኛ መፅሀፍት ትረካዎች ዘወትር ሰኞ ረቡዕ እና አርብ ! Every Monday, Wednesday, and Friday, a selected Amharic book is read aloud.
Latest Posts
Video Description
አሥራት ኤልያስን እንዳየው ጊዜ ማጥፋት አልፈለገም ፡፡ ከአልጋው ላይ አንስቶት ወደ መኪናው ሮጠ፡፡የኤሬቻ ዋዜማ ስለነበር መንገዶች ሁሉ ተዘጋግተዋል ፡፡ በዚህ ምክንያትም ከአያት ተነስቶ በተለምዶ ፊጋ የተባለው አካባቢ ወደሚገኘው ኩላሊቱን የሚታይበት የሕክምና ተቋም ለመድረስ ቀላል አልሆነም ፡፡ ኤልያስ ሰውነቱ እየዛለ ነው ፡፡ አተነፋፈሱም ትክክል አይደለም፡፡ ቦታው ሲደርስ ሐኪሞቹ ተሯሩጠው ወደ ኩላሊት ዕጥበት ክፍል አስገቡት ፡፡ይሁን እንጅ ሕክምናው ለማድረግ የሚረዳው እጁ ላይ ተደርጎለት የነበረው “ካቲተር” ተበላሽቷል ፡፡የቀደመውን አውጥቶ በሌላ ለመተካት የግድ ወደ ሌላ ሆስፒታል መሄድ ነበረበት ፡፡ አምቡላንስ ለማግኘት ርብርብ ተጀመረ፡፡ ብዙዎቹ ሆስፒታሎች ከኤሬቻ ጋር በተያያዘ የጤና ባለሙያዎቻቸው ወደ የቤታቸው ሄደው ስለነበር ኤልያስን የት ይዘነው እንሂድ የሚለውም ግራ አጋቢ ሆነ ፡፡ አምቡላንስ ማግኘቱ ባይሳካም ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ውስጥ ግን ሕክምናውን ማግኘት ይቻላል ተባለ ፡፡ አሥራት “ ሀዛርድ ” እያበራ ወደዛው ከነፈ ፡፡ ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡ 00:00 መግቢያ 01:23 ትረካ #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #eliasmelka #eliasmelkainterview #eliasmelkamusic #eliasmeleka #eliasmelkalegend #elyasmelka #eliasmelkafarewell #yeliasmelkaserawoch #yeeliasmelkakalmteyek #rememberingeliasmelka #neweliasmelkainterview #eliasmelka #inrememberancetoeliasmelka #asazagnyeeliasmelkakalmtyek #musiccomposereliasmeleka #eliyasmelkamusiccollection
Snack Challenge Must-Haves
AI-recommended products based on this video

Maliton Maliton Muslin Burp Cloths for Baby Girl 6 Pack Large 20''x10'' 100% Cotton Burp Rags Absorbent and Soft 6 Layers Muslin Cloth Baby Boy Newborn Essentials Must Haves(Fairy Tale, Pack of 6)

Ninja CREAMi Ice Cream Maker, 7 One-Touch Programs, Creamify Technology, Makes Ice Cream, Sorbet, Milkshakes & More, Customizable Frozen Treats, CN302CCO, (Canadian Version)
![Mibly [125 Count] 6 Inch Jumbo Multipurpose wooden Popsicle sticks, Wood Craft Supplies, Lollipop Lolly Sticks, Wooden Tongue Depressor, Wax Sticks for Waxing, Ice Cream Sticks](https://m.media-amazon.com/images/I/618FQ2N2uZL._AC_UL960_FMwebp_QL65_.jpg)
Mibly [125 Count] 6 Inch Jumbo Multipurpose wooden Popsicle sticks, Wood Craft Supplies, Lollipop Lolly Sticks, Wooden Tongue Depressor, Wax Sticks for Waxing, Ice Cream Sticks












